የ ኮቪድ-19 ነጻ ክትባትዎን ከ መቶ ዶላር ($100) ሽልማት ጋር ይውሰዱ

Facebook
Twitter
LinkedIn
Print

በኣሜሪካ ሚኒሶታ እስቴት ለምትገኙ ነዋሪዎች በሙሉ የሚከተለው መልእክት ስለ ኮቪድ 19 ጠቃሚ መረጃ ስላለው በጥሞና ያንብቡት። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስትያን ከፊታችን በሚገኘው ቅዳሜ/Saturday , ነሐሴ/December 23, ከጥዋቱ 10:00 a.m-2:00 pm ነጻ የኮቪድ-19 ክትባት አገልግሎት ስለሚሰጥ በቦታው በመገኘት እድሉን እንድትጠቀሙ እናሳውቃለን።

በእለቱ በአድራሻችን በመገኘት ክትባት ለሚወስዱ ሰዎች የ ኣንድ መቶ ዶላር ሽልማት ስጦታ ካርድ ኣዘጋጅተናል። አድራሻችን 2601 Minnehaha Avenue Minneapolis,MN,55406 ሲሆን፣ የበለጠ መረጃ የሚፈልጉ ከሆነ ደግሞ በ 612-254-1961 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

Facebook
Twitter
LinkedIn
Print
Picture of ABDULNAASIR TUFAA

ABDULNAASIR TUFAA

Economist, Journalist, poetry and Writer at Oromia 11.

LATEST POST

Contact us

Scroll to Top
Days :
Hours :
Minutes :
Seconds

Happy New year 2024

warra Baranaa kan bara hedduu