የኮቪድ-19 ነጻ ክትባት መውሰድ ይፈልጋሉ?

Facebook
Twitter
LinkedIn
Print

ይድረስ ኣሜሪካ በሚኒሶታ እስቴት ለምትገኙ ነዋሪዎች ሁሉ፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስትያን ከፊታችን በሚገኘው እሁድ ኦክቶበር 15, 2023 ከጥዋቱ 9:00 am-1:00 pm ነጻ የኮቪድ-19 ክትባት አገልግሎት ስለምትሰጥ በቦታው በመገኘት እድሉን እንድትጠቀሙ እናሳውቃለን።

Displaying Taks Community Vaccine events.png

አድራሻችን ከዚህ ምስል ላይ እንደምትመለከቱት 2601 Minnehaha Avenue,Minneapolis,MN,554406 ሲሆን፣ ለበለጠ መረጃ ደግሞ በ 612-254-1961 ይደውሉልን።

Facebook
Twitter
LinkedIn
Print
Picture of ABDULNAASIR TUFAA

ABDULNAASIR TUFAA

Economist, Journalist, poetry and Writer at Oromia 11.

LATEST POST

Contact us

Scroll to Top
Days :
Hours :
Minutes :
Seconds

Happy New year 2024

warra Baranaa kan bara hedduu