የ ኮቪድ-19 ነጻ ክትባት እና ነጻ መመርመሪያ መሣሪያ መውሰድ ይፈልጋሉ?

Facebook
Twitter
LinkedIn
Print

በኣሜሪካ ሚኒሶታ እስቴት ለምትገኙ ነዋሪዎች በሙሉ የሚከተለው መልእክት ስለ ኮቪድ 19 ጠቃሚ መረጃ ስላለው በጥሞና ያንብቡት። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስትያን ከፊታችን በሚገኘው ሐሙስ, ነሐሴ 18 2015 ከሰዓት በኋላ 2:00pm-6:00 pm ነጻ የኮቪድ-19 ክትባት አገልግሎት ስለሚሰጥ በቦታው በመገኘት እድሉን እንድትጠቀሙ እናሳውቃለን።

Displaying TAKS Community COVID-19 Vaccination Event August 24  - Amharic Translation.jpg

በእላቱ ልዩ የሆነ የኮቪድ 19 መመርመሪያ ማሳሪያም ጭምር ስለሚሰጥ በቅጥር ግቢያችን በመገኘት እድሉን እንዲጠቀሙበት ለማለት እንወዳለን። አድራሻችን 2601 Minnehaha Avenue Minneapolis,MN,55406 ሲሆን፣ የስልክ ቁጥራችን ደግሞ 612-254-1961 ንው።

Facebook
Twitter
LinkedIn
Print
Picture of ABDULNAASIR TUFAA

ABDULNAASIR TUFAA

Economist, Journalist, poetry and Writer at Oromia 11.

LATEST POST

Contact us

Scroll to Top
Days :
Hours :
Minutes :
Seconds

Happy New year 2024

warra Baranaa kan bara hedduu