የ ኮቪድ-19 ነጻ ክትባት ማስታወቅያ

Facebook
Twitter
LinkedIn
Print

ይድረስ ኣሜሪካ በሚኒሶታ እስቴት ለምትገኙ ነዋሪዎች ሁሉ፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስትያን ከፊታችን በሚገኘው ሐሙስ ጁላይ 13, 2023 ከሰዓት በኋላ 2:00pm-6:00 pm ነጻ የኮቪድ-19 ክትባት አገልግሎት ስለምትሰጥ በቦታው በመገኘት እድሉን እንድትጠቀሙ እናሳውቃለን።

ከክትባቱ በተጨማሪም ነጻ የኮቪድ-19 መመርመሪያ መሳሪያም ይሰጣል። አድራሻችን ከዚህ ምስል ላይ እንደምትመለከቱት 2601 Minnehaha Avenue,Minneapolis,MN,554406 ሲሆን፣ ለበለጠ መረጃ ደግሞ በ 612-254-1961 ይደውሉልን።

በዚህም እድል ይጠቀሙ

Preview attachment SCRS Mental Health Event Flyer.pdf

SCRS Mental Health Event Flyer.pdf

2.4 MB

Facebook
Twitter
LinkedIn
Print
Picture of ABDULNAASIR TUFAA

ABDULNAASIR TUFAA

Economist, Journalist, poetry and Writer at Oromia 11.

LATEST POST

Contact us

Scroll to Top
Days :
Hours :
Minutes :
Seconds

Happy New year 2024

warra Baranaa kan bara hedduu