በኣሜሪካ ሚኒሶታ ግዛት ለምትኖሩት እና ለ ሚኒያፖሊስ ክፍለ ከተማ የምትቀርቡ ነዋሪዎች ከፊታችን የሚገኘው ቅዳሜ/Saturday,June 08,2024 ከጠዋቱ 10am-2pm የኮቪድ-19 ክትባት እና ኢንፍሉዌንዛ ክትባት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስትያን ቅጥች ጊቢ ውስጥ ስለ ሚሰጥ፣እድሉን ይጠቀሙበጥ።
አድራሻችን፦ 2601 Minnehaha Avenue,Minneapolis,MN,55406 ነው።
ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ከፈለጉ ደግሞ:- በ 612-254-1961 ደዉለው መረጃን ማግኘት ይችላሉ።