ይህ እድል እንዳያመልጦት! ኣሁኑኑ መጥተው ይከተቡ

Facebook
Twitter
LinkedIn
Print

የኮቪድ-19 በሽታ አሁንም ሙሉ በሙሉ አልጠፋም።በሽታው እንዳለ ሁሉ ክትባቱም ቀጥሏል። ከፊታችን የሚገኘው ቅዳሜ/Saturday,April 20,2024 ከጠዋቱ 10am-2pm የኮቪድ-19 ክትባት እና ኢንፍሉዌንዛ ክትባት በነጻ ስለሚሰጥ፣እድሉን እንዲጠቀሙበት በኣሜሪካ ሚኒሶታ እስቴት የሚገኘው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስትያን ጥሪ ያደርጋል። በ አከባቢው የምትገኙ ኗሪዎች እድሉን እንድትጠቀሙበት እናሳስባለን።

አድራሻችን፦ 2601 Minnehaha Avenue,Minneapolis,MN,55406 ሲሆን፣ ስለ ክትባቱ እና ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ከፈለጉ ደግሞ በ 612-254-1961 ደዉለው መረጃን ማግኘት ይችላሉ።

Facebook
Twitter
LinkedIn
Print

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Picture of ABDULNAASIR TUFAA

ABDULNAASIR TUFAA

Economist, Journalist, poetry and Writer at Oromia 11.

LATEST POST

Contact us

Scroll to Top
Days :
Hours :
Minutes :
Seconds

Happy New year 2024

warra Baranaa kan bara hedduu