መቶ ዶላር $100 ሽልማት እና ነጻ የኮቪድ-19 እና የኢንፍሉዌንዛ ክትባትን ይውሰዱ

Facebook
Twitter
LinkedIn
Print

በኣሜሪካ ሚኒሶታ እስቴት የሚገኘው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስትያን ከፊታችን በሚገኘው ቅዳሜ/Saturday , January 13,2024 ከጥዋቱ 09:00 a.m-1:00 pm ነጻ የኮቪድ-19 እና የኢንፍሉዌንዛ ክትባት አገልግሎት ስለሚሰጥ በቦታው በመገኘት እድሉን እንድትጠቀሙ እናሳውቃለን።

አድራሻችን 2601 Minnehaha Avenue Minneapolis,MN,55406 ሲሆን፣ የበለጠ መረጃ የሚፈልጉ ከሆነ ደግሞ በ 612-254-1961 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

Facebook
Twitter
LinkedIn
Print

1 thought on “መቶ ዶላር $100 ሽልማት እና ነጻ የኮቪድ-19 እና የኢንፍሉዌንዛ ክትባትን ይውሰዱ”

Comments are closed.

Picture of ABDULNAASIR TUFAA

ABDULNAASIR TUFAA

Economist, Journalist, poetry and Writer at Oromia 11.

LATEST POST

Contact us

Scroll to Top
Days :
Hours :
Minutes :
Seconds

Happy New year 2024

warra Baranaa kan bara hedduu