የኮቪድ 19 እና ኢንፍሉዌንዛ ነጻ ክትባት ይውሰዱ

Facebook
Twitter
LinkedIn
Print

በኣሜሪካ ሚኒሶታ ግዛት ለምትኖሩት እና ለ ሚኒያፖሊስ ክፍለ ከተማ የምትቀርቡ ነዋሪዎች ከፊታችን የሚገኘው ቅዳሜ/Saturday,June 08,2024 ከጠዋቱ 10am-2pm የኮቪድ-19 ክትባት እና ኢንፍሉዌንዛ ክትባት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስትያን ቅጥች ጊቢ ውስጥ ስለ ሚሰጥ፣እድሉን ይጠቀሙበጥ።

አድራሻችን፦ 2601 Minnehaha Avenue,Minneapolis,MN,55406 ነው።

ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ከፈለጉ ደግሞ:- በ 612-254-1961 ደዉለው መረጃን ማግኘት ይችላሉ።

Facebook
Twitter
LinkedIn
Print
Picture of ABDULNAASIR TUFAA

ABDULNAASIR TUFAA

Economist, Journalist, poetry and Writer at Oromia 11.

Contact us

Scroll to Top
Days :
Hours :
Minutes :
Seconds

Happy New year 2024

warra Baranaa kan bara hedduu