የኮቪድ 19 እና ኢንፍሉዌንዛ ነጻ ክትባት መውሰድ ይፈልጋሉ?

Facebook
Twitter
LinkedIn
Print

እንግዲያውስ ከፊታችን የሚገኘው ቅዳሜ/Saturday,April 27,2024 ከጠዋቱ 10am-2pm የኮቪድ-19 ክትባት እና ኢንፍሉዌንዛ ክትባት በነጻ ስለሚሰጥ፣እድሉን እንዲጠቀሙበት በኣሜሪካ ሚኒሶታ እስቴት የሚገኘው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስትያን ጥሪ ያደርጋል። በ አከባቢው የምትገኙ ኗሪዎች እድሉን እንድትጠቀሙበት እናሳስባለን።

አድራሻችን፦ 2601 Minnehaha Avenue,Minneapolis,MN,55406 ሲሆን፣ ስለ ክትባቱ እና ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ከፈለጉ ደግሞ በ 612-254-1961 ደዉለው መረጃን ማግኘት ይችላሉ።

Facebook
Twitter
LinkedIn
Print
Picture of ABDULNAASIR TUFAA

ABDULNAASIR TUFAA

Economist, Journalist, poetry and Writer at Oromia 11.

LATEST POST

Contact us

Scroll to Top
Days :
Hours :
Minutes :
Seconds

Happy New year 2024

warra Baranaa kan bara hedduu