እንግዲያውስ ይህ እድል እንዳያመልጥዎት። ከፊታችን የሚገኘው ቅዳሜ/Saturday, February 3,2024 ከጠዋቱ 10am-2pm የኮቪድ-19 ክትባት እና ኢንፍሉዌንዛ ክትባት በነጻ ስለሚሰጥ፣እድሉን እንዲጠቀሙበት በኣሜሪካ ሚኒሶታ እስቴት የሚገኘው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስትያን ጥሪዉን ያደርጋል።

አድራሻችን፦ 2601 Minnehaha Avenue,Minneapolis,MN,55406 ሲሆን፣ ስለ ክትባቱ እና ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ከፈለጉ ደግሞ በ 612-254-1961 ደዉለው መረጃን ማግኘት ይችላሉ።